ይጎብኙን
ቤተሰብ ይሁኑ ይቀላቀሉን!
የእግዚአብሔርን ቃል ለመማር፣ ለማምለክና ለመፀለይ-እሁድ ጠዋት ከ3፡00pm - 5:00pm
CST ሰአት ጀምሮ ይምጡ!
“የምስጋናን መሥዋዕት የሚሠዋ ያከብረኛል፤ መንገዱንም ቀና ለሚያደርግ፣ የእግዚአብሔርን ማዳን አሳየዋለሁ።””
— መዝሙር 50፥23 (አዲሱ መ.ት)
እግዚአብሔርን እና ሌሎች ሰዎችን በመውደድ ጌታን ለማገልገል እንተጋለን!
“እንግዲህ እምነት፣ ተስፋ፣ ፍቅር እነዚህ ሦስቱ ጸንተው ይኖራሉ፤ ከእነዚህም የሚበልጠው ፍቅር ነው።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 13፥13 (አዲሱ መ.ት)

የወንድሞች ህብረት

በጉባዔ የአምልኮ ጊዜ

የታዳጊዎች አገልግሎት
አሁን መሳተፍ ይችላሉ
ABM&TTLIC
“ወንድሞች ተስማምተው በአንድነት ሲኖሩ፣ እንዴት መልካም ነው! ምንኛስ ደስ ያሰኛል!”
— መዝሙር 133፥1 (አዲሱ መ.ት)
The Throne Life International Church Dallas-Texas
(የጸሎት፣የአምልኮና፣የቃል ጊዜ)
እሁድ 3:00pm-5:00pm CST
(LOCATION. 1500 International Parkway; Suite 300; Richardson, TX 75081
ሳምንታዊ ፕሮግራሞቻችን
Apostle Born Ministries (The Throne Life Prayer Line) 857 444 6464 for direct call
ሰኞ እና ሐሙስ 10:00AM EST
ማክሰኞ እና ቅዳሜ 6:00PM EST
አርብ 11:00AM EST
እሁድ 7:00AM EST
ረቡዕ እና ቅዳሜ 11፡30AM EST
(YouTube, Facebook, Tiki tok live program)