ተልእኮአችን በመልክተኝነት ቱር 1 .በአውሮፖ፦ በሲውዲን፣በጀርመን 2 .በሰሜን አሜሪካ፦በአትላንታ ጆርጂያ፣በቴክሳስ(ዳላስና፤ሂውስተን) በዲሲ(ቨርጂኒያ) 3 .በአፍሪካ፦ ኢትዮጺያ(አዲስ አበባ) የእግዚአብሔርን መልክ መድረስ በሚል መሪ ቃል ዘር፣ ሃይማኖት፣ ብሔር፣ ቀለምና፣ደረጃን ሳይለይ ሰዎችን እያገዘ ያለ አገልግሎት ነው። Take a Tour በአገልግሎቱ እስከ ዛሬ የተሰሩ ስራዎች የዝግጅት ትምህርት /Preparation For The Coming of Christ Course የአገልጋዮች ስልጠና/Minister Training ላገቡ (የትዳር ትምህርት) /Marriage Course ላላገቡ (የእጮኝነት ትምህርት)/Pre-Marriage Course በቴሌ ኮንፈራንስ እና በመገናኛ ብዙሃን ብዙዎችን እየደረሰና እያነጸ የመጣና ያለ Global Ministry ተባረኩ