እንኳን ወደ አፖስትል ቦርን ሚኒስትሪስ ዓለም አቀፍ አገልግሎት በደህና መጣችሁ።

አፖስትል ቦርን ሚኒስትሪስ እንደ መለኮት የተስፋ ቃል በመጨረሻው ዘመን የምትነጠቀውን ቤተክርስቲያን ለሚመጣው ሙሽራ (ለክርስቶስ) ዝግጅት ሙሽሪትን(የክርስቶስን ቤተ ክርስቲያን) ማንቃት እና የመጨረሻውን የጸጋና የመንግስቱን ወንጌል ክብር የሚገልጥ ትውልድ ለማየት በመንፈስ ቅዱስና በመልዕክት ቃል በዩሃንስ ወንጌል14፥1-3 ራዕ4፥1 ተመስርቶ መልዕክቱን(ጥሪውን) በተቀበለ በሐዋርያ ቦአኔርጌስ እሸቱ (ቦርን) እና በወቅቱ ጥቂት በነበሩ ወገኖች በሲውዲን-እስቶኮልም ተጀምሮ  በ2017 በሰሜን አሜሪካ በፌዴራል መንግስት IRC ተመዝግቦ  501c3 በማግኘት፤እንዲሁም በኢትዮጵያ በ2016 በኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ-ክርስቲያናት ካውንስል ተመዝግቦ ፈቃድ በማግኘት እየተንቀሳቀሰ ያለ አገልግሎት ነው።

መልእክተኛነታችን

መልእክተኛነታችን

ለሚጣው ሙሽራ እንደ ሙሽሪትን በመዘጋጀት የመጨረሻውን የመንግስቱን እና የጸጋውን ወንጌል መግለጥ ነው። ዮሃ14፥1-3 ራዕ19፥6-9

ወደ ዙፋኑ ሕይወት የፀሎት መስመር በነፃ ለመደወል ከዚህ በታች ይጫኑ!

Apostle Born Ministries (The Throne Life Prayer Line)  for direct call 

Direct CALL Now 

857 444 6464 for tell conference

የቀጥታ ስርጭታችንን ይመልከቱ!

ሐዋርያ ቦአኔርጌስ የቃሉን መልእክት ሲያደርሱልን በማዳመጥ አብረውን ስለነበሩ እናመሰግናለን! በየሳምንቱ እሁድ ምሽት በኢቫጄሊካል ቲቪ በ3፡00-3:30 እንዲሁም ሰኞ 6:30-7:00PM የሚተላለፈውን የቀጥታ ስርጭታችንን ይመልከቱ። እንዲጸለይላችሁ የምትፈልጉ ከታች ባለው ኢሜል ሊልኩልን ይችላሉ።

ቡሩካን ናችሁ።

እያንዳንዱ ቀናችንን እንደ መጨረሻ ቀን እንኑር ጌታ በደጅ ነውና። Ap.Born

Scroll to Top