እንኳን ወደ አፖስትል ቦርን ሚኒስትሪስ ዓለም አቀፍ አገልግሎት በደህና መጣችሁ።

አፖስትል ቦርን ሚኒስትሪስ እንደ መለኮት የተስፋ ቃል በመጨረሻው ዘመን እንደምትነጠቅ ቤተክርስቲያን ለሚመጣው ሙሽራ ለክርስቶስ ለመዘጋጀት እና የመጨረሻውን የጸጋውን ወንጌል ክብር ለመግለጥ በመንፈስ ቅዱስና በመልዕክት ቃል በዩሃንስ ወንጌል14፥1-3 ራዕ4፥1 1ተሰ4፥13-18 ተመስርቶ መልዕክቱን(ጥሪውን) በተቀበለ በሐዋርያ ቦአኔርጌስ እሸቱ (ቦርን) እና በወቅቱ ጥቂት በነበሩ ወገኖች በሲውዲን-እስቶኮልም ተጀምሮ  በ2017 በሰሜን አሜሪካ በፌዴራል መንግስት IRC ተመዝግቦ  501c3 በማግኘት፤እንዲሁም በኢትዮጵያ በ2016 በኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ-ክርስቲያናት ካውንስል ተመዝግቦ ፈቃድ በማግኘት እየተንቀሳቀሰ ያለ አገልግሎት ነው።

መልእክተኛነታችን

ለንጥቀት የተዘጋጀ  የመጨረሻውን የጸጋውን ወንጌል የሚገልጥ ትውልድ ማየት ነው። 1ተሰ4፥16-17

ወደ ዙፋኑ ሕይወት የፀሎት መስመር በነፃ ለመደወል ከዚህ በታች ይጫኑ!

Apostle Born Ministries (The Throne Life Prayer Line)  for direct call 

Direct CALL Now 

857 444 6464 for tell conference

የቀጥታ ስርጭታችንን ይመልከቱ!

ሐዋርያ ቦአኔርጌስ የቃሉን መልእክት ሲያደርሱልን በማዳመጥ አብረውን ስለነበሩ እናመሰግናለን! በየሳምንቱ እሁድ ምሽት በኢቫጄሊካል ቲቪ በ3፡00-3:30 እንዲሁም ሰኞ 6:30-7:00PM የሚተላለፈውን የቀጥታ ስርጭታችንን ይመልከቱ። እንዲጸለይላችሁ የምትፈልጉ ከታች ባለው ኢሜል ሊልኩልን ይችላሉ።

ቡሩካን ናችሁ።

እያንዳንዱ ቀናችንን እንደ መጨረሻ ቀን እንኑር ጌታ በደጅ ነውና። Ap.Born

Scroll to Top