ተልእኮአችን

በመልክተኝነት ቱር

1 .በአውሮፖ፦ በሲውዲን፣በጀርመን

2 .በሰሜን አሜሪካ፦በአትላንታ ጆርጂያ፣በቴክሳስ(ዳላስና፤ሂውስተን) በዲሲ(ቨርጂኒያ)

3 .በአፍሪካ፦ ኢትዮጺያ(አዲስ አበባ)  የእግዚአብሔርን መልክ መድረስ በሚል መሪ ቃል ዘር፣ ሃይማኖት፣ ብሔር፣ ቀለምና፣ደረጃን ሳይለይ ሰዎችን እያገዘ  ያለ አገልግሎት ነው።

በአገልግሎቱ እስከ ዛሬ የተሰሩ ስራዎች

  • የዝግጅት ትምህርት /Preparation For The Coming of Christ Course
  • የአገልጋዮች ስልጠና/Minister Training
  • ላገቡ (የትዳር ትምህርት) /Marriage Course
  • ላላገቡ (የእጮኝነት ትምህርት)/Pre-Marriage Course
  • በቴሌ ኮንፈራንስ እና በመገናኛ ብዙሃን ብዙዎችን እየደረሰና እያነጸ የመጣና ያለ

Global Ministry

ተባረኩ

Scroll to Top